ቤተ ንባብ
ቋንቋዎችን በአማርኛ

ኢትዮጵያስትጠባበቀው የቆየችውየቋንቋመተግበርያ.

ቤተ ንባብ ለኢትዮጵያውያን የቋንቋ ትምህርት ክፍተቱን ሊሞላ ብቅ ብልዋል። እንግሊዝኛ እና ዓረብኛ — በአማርኛ እየተብራሩ፣ ከሌላው በተሻለ መንገድ ይቀርባሉ።

ጉዞዎን ይጀምሩ

12,000+ቤተሰቦች እስካሁን ተቀላቅለውናል

Main phone
Middle phone
Right phone
🎉 ሲጀምሩ በነፃበቪድዮ የታገዘ🏆 በሽልማት የተዋዛ
ክፍል 1

ጥንስሱ.

ኢትዮጵያውያን ትርጉም ብቻ የሚያሳይ ተጨማሪ መተግበርያ አያስፈልጋቸውም። ለእነሱ እንዲሆን ተደርጎ በልዩ መልኩ የተዘጋጀ መተግበርያ ይገባቸዋል።

ሌሎች

ቋንቋዎች በቀጥታ ወደ አማርኛ ተተርጉመው

ተመሳሳይ ትምህርት፣ ተመሳሳይ ምሳሌ ፤ ቃላት ብቻ ተቀይረው

"Hello! My name is Abebe."

"ሰላም! ስሜ አበበ ይባላል።"

vs.

ቤተ-ንባብ

በቋንቋ ምሁራን ተጠንተው የሚቀርቡ ትምህርቶች

ትምህርት ቀስ በቀስ በደረጃ፣ የተለያዩ መማርያ አማራጮች

Hello! - ሰላም!

"Hello" በተለምዶ "ሰላም" ተብሎ ሲተረጎም፣ ይህንንም ለሰዎች በማንኛውም ሰዓት ሰላምታን ለማቅረብ መጠቀም ይቻላል።

እኛ ትርጉም ብቻ አናስተምርም።ከመጀመሪያው ፊደል ጀምሮ አማርኛ ተናጋሪዎችን ታሳቢ አድርገን ከመሰረቱ እንገነባለን።

ክፍል 2

በ አንድ ድንጋይ ስድስት ወፍ.

01/06

ስጦታ 1

ቀላል ትምህርቶች

ሁሉንም በአጭር ትምህርቶች ይማሩ።

ክፍል 3

ሁለት ቋንቋዎችን
በ አንድ ቦታ.

የሁለቱም አሰጣጥ ለአማርኛ ተናጋሪዎች እንዲሆኑ ተስተካክለው የተዘጋጁ ናቸው — ከሌላ ገበያ ተቀይረው የመጡ አይደሉም።

🇬🇧በመሰጠት ላይ

እንግሊዝኛ.

ሙሉ ተሞክሮው። 12 ምዕራፎች፣ የተለያዩ ሁኔታዎች፣ ፊደል መከተልና የላቁ ክፍሎች።

12

ምዕራፎች

90+

ተማሪዎች

መልመጃዎች

&

🇸🇦በቅርብ ቀን

አረብኛ.

ሙሉ ተሞክሮው። 10 ምዕራፎች፣ የተለያዩ ሁኔታዎች፣ ፊደል መከተል፣ ሰዓት መናገር።

10

ምዕራፎች

40+

ተማሪዎች

መልመጃዎች

ክፍል 4

ቃል ብቻ አንገባም
እዚሁ ይሞክሩት.

እውነተኛ ትምህርት — ሶስት ቅንጭብ ጥያቄዎች። ሙሉ መተግበሪያው በአማርኛ የተብራሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ትምህርቶችን ይዟል።

ከቤተ ንባብ የትምህርት ገጽ ላይ የተወሰደ ማሳያ
ክፍል 5

ኢትዮጵያውያን በእውነት የሚረዳቸው የቋንቋ መተግበሪያ ይገባቸዋል።ትርጉም ብቻ አይደለም፤ ወይም በአማርኛ ትንሽ ማሻሻያ የተደረገበት ዓለም አቀፍ ምርት አይደለም።ኢትዮጵያውያን መመማር ባለባቸው መንገ ፣ በአዲስ አበባ በኣኛው የተገነባ ስጦታ ነው።

12ሺ+

ተማሪዎች

2

ቋንቋዎች

12

ምዕራፎች/ቋንቋ

100%

በኢትዮጵያ የተሰራ

ክፍል 6

ቋንቋዎቹን ለማቀላጠፍ አንድ ብለው አሁኑኑ ይጀምሩ.

12,000 ኢትዮጵያውያን አሁንም እየተማሩ ነው። በነፃ መጀመር ይቻላል፣ ካርድ አያስፈልግም፣ እና ከኢንተርኔት ውጭም ይሰራል።

ከGoogle Play ያውርዱ
በቅርብ ቀን · App Store

© 2026 Bete Nbab · Made with care in Addis Ababa